ጥሎ ማለፍ: Historical Novel
ጥሎ ማለፍ: Historical Novel
ይህ የሥነ-ጽሁፍ ሥራ በታሪካዊ ልቦለድነቱ ለአንባቢያን ቀርቧል፡፡ በታሪካዊ ልቦለድ አፃፃፍ ወግም አስፈላጊው ትኩረት እንዳይነፈገው ጥረት ተደርጓል፡፡ የተወሰነ ዘመንን ተንተርሷል፤ ከደርግ አሥራ ሰባት ያገዛዝ ዘመን... አሥራ አራቱን፡፡ የዘመነ ደርግን ምሥጢራዊ ሰነዶችና መዛግብቶችን፤ ከተነሳበት ጭብጥ አኳያ ፈትሿል፡፡ በዚህም ጠቃሚ መረጃዎችን ለታሪካዊነቱ ዋቢ አድርጓል፡፡ "ታሪካዊ ልቦለድ በኃላፊ ጊዜ ቢጋር ውስጥ ተቀንብቦ ከባለታሪኮቹና ከመረጃዎች ጋር ቁርኝት ቢኖረውም፤ የዘመኑን ትንሣኤና ውድቀት አበክሮ ከማውሳት አያልፍም'' የሚለውን የብዕሩን ሰው የአንቶኒ ትሮሎኘን ነቢብ መደላድሉ አድርጓል፡፡ ከእንግሊዛዊው የታሪካዊ ልቦለድ ደራሲና ገጣሚ ከሮበርት ግሬቭ የግል አ
PRP: 130.14 Lei
Acesta este Pretul Recomandat de Producator. Pretul de vanzare al produsului este afisat mai jos.
117.13Lei
117.13Lei
130.14 LeiLivrare in 2-4 saptamani
Descrierea produsului
ይህ የሥነ-ጽሁፍ ሥራ በታሪካዊ ልቦለድነቱ ለአንባቢያን ቀርቧል፡፡ በታሪካዊ ልቦለድ አፃፃፍ ወግም አስፈላጊው ትኩረት እንዳይነፈገው ጥረት ተደርጓል፡፡ የተወሰነ ዘመንን ተንተርሷል፤ ከደርግ አሥራ ሰባት ያገዛዝ ዘመን... አሥራ አራቱን፡፡ የዘመነ ደርግን ምሥጢራዊ ሰነዶችና መዛግብቶችን፤ ከተነሳበት ጭብጥ አኳያ ፈትሿል፡፡ በዚህም ጠቃሚ መረጃዎችን ለታሪካዊነቱ ዋቢ አድርጓል፡፡ "ታሪካዊ ልቦለድ በኃላፊ ጊዜ ቢጋር ውስጥ ተቀንብቦ ከባለታሪኮቹና ከመረጃዎች ጋር ቁርኝት ቢኖረውም፤ የዘመኑን ትንሣኤና ውድቀት አበክሮ ከማውሳት አያልፍም'' የሚለውን የብዕሩን ሰው የአንቶኒ ትሮሎኘን ነቢብ መደላድሉ አድርጓል፡፡ ከእንግሊዛዊው የታሪካዊ ልቦለድ ደራሲና ገጣሚ ከሮበርት ግሬቭ የግል አ
Detaliile produsului